የትግራይ ነፃ አውጪ በሱዳን ታጣቂወች ከ170 በላይ ህዝብ በር ከፍቶ እስረሸነ !

እነዚህ ሁሉ ከሕውሓት ወደስልጣን መምጣት ተከትሎ በአኟክ ሕዝብ ላይ የተፈፀመ ነው ።
ይህን ደግሞ ፈፃሚው የሕውሓት መንግሥት ነኝ ባዩ ነቅ ይህ ግፍ እንዲፈፀም ትዕዛዝ የሰጡት አሁንም ሥልጣን ላይ ናቸው ።
ነጋምቤላ በመተማ በኦሞ ሸለቆ በኡጋዴን ለምን የዘር ማጥፋት ይካሄዳል ለሚለው ጥያቄ ከኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ጋር የተገናኘ ነው ነው ሕውሓት ደንበር አካባቢ ሆን ብሎ ራሱ የሚፈፅመው የሚያስፈፅመው ነው ።
በሰሜን ጎንደር በመተማ በሁመራ እያየን ነው ለ25 ዓመት ዜጎች ከደንበር እንዲርቁ አሰቃቂ ግድያ በአንድ በኩል በሱዳኖች በሌላ በኩሉ በአግዓዚ እንብኝ ለደንበሬ ያሉ ዜጎች አይቀጡት ቅጣት ከነሰብላቸው በተደጋጋሚ በእሳት ከነነፍሳቸው ነደዋል የአካባቢው ታዋቂ ሰዎች ታፍነው ጠፍተዋል እንደ ባሻ ጥጋቡ ያሉ የደንበር አጥር ተመርዘው እንዲሞቱ ተደርጓል በሰሜን ጎንደር ለሀገር ተቆርቋሪ በየትኛውም ቦታ ከጥቃት አያመልጥም ጎንደር ከተማ ላይ ነፀሀይ ብርሃን ብዙዎች ተገለዋል ለሁሉም የግድያው ሰበብ ሀገሬን መብቴን ብለው የጠየቁ ይጠይቃሉ የተባሉ ዜጎች ናቸው ።

One comment

  1. Ay hagere eskemeche yihon endy erisebers sanitemamen yemininorew degmos endy tekuno ANDINET ale ende esty fetary selamun yisten

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *