የኢትዩጵያን ህዝብ ባዶውን ያስቀረው ልማታዊ ወያኔ

የኢትዮጵያ ህዝብ ሲዘረፈ 25 አመት ሞላው
ባለፈው ሻንጣ ሙሉ ብር ሸክፎ ከአዲሳባ ትግራይ
ኤርፖርት የተነሳው ወዲ ተክለይ እንግሊዝ ሀገር ከሚገኝው ከስተም እንደደረሰ ከህዝብ የዘረፍትን ፓውንድ ሲያሸሹ ተያዘ ፍርድቤት ቢያቀርቡት እንግሊዝ ሀገር ለሚገኝው የትግራይ ኤንባሲ ለስራ
ይዞ እንደመጣ ያስረዳል ዳኛውም ብሩን እኮ ትራንስፈርም ማድረግ እየተቻለ ለምን በእንዲህ አይነት መንገድ እንዳመጣ ሲጠየቅ ባለማወቅ እንደሆነና ወደ መጣበት መመለስ እንደሚችልና
ብሩ የመንግስት መሆኖን አስረድቶ ያን ሻንጣ ሙሉ
ፓውንድ የእንግሊዝ መንግስት ተለቆላቸዋል ።
የትም ሀገር የትግራይ ነፃ አውጪ ለክፍ ቀን ብለው በተለያየ ሀገር ዘርፈው ያካበቱትን ሀብት በውጪ ባንክ አስቀምጠዋል ዛሬም የባለስልጣን ቤተሰቦች በተለያየ ግዜ የኢትዮጵያ ጉዳይ ስለማያስተማምን በሚችሉት ቀዳዳ ሁላ በሩ ሳይጠብ ማውጣት ያለባቸውን ያለምንም ከልካይ ያወጣሉ የኢትዮጵያም ህዝብ እርሀቡን የኑሮ ውድነቱን ተሸክሞ ተራራ የሆነበትን የለት ተለት ንሮ ይገፋል የውሀው መጥፋት የመብራት መቃረጡን ተለማምዶት አምስት ለእንድ ተጠርንፎ ጆሮ እየሰማ አይኑም እያየ አደንዝዘውት ቀን በቀን በመንግስት ሚድያ ልማት ላይ ነን ይዘፈንበታል 8100A ነጋ ጠባ 11% አድገናል እየተባለ ባልበላ ሆዱ በልተካል ጠግብካል የሚባለው በማይኖሪቲ ተቀፍድዶ ያለ ህዝብ ቢዘረፍ እያስደንቅም ! ይህን ብዛት ያላቸው ዝርፊያወች ከዚህ ቀደም አሳይተውናል
የትግራይ ነፃ አውጪ ያሀገራችንን ሶርስ ሙጥጥ አድርገው ሸጠዋል አሻሽጠዋል ሀገሪቱ እንደሆነ በቁማ ተሸጣለች ማንም ከውጪ መቶ በኢንቨስተር ስም ዘርፎ የመሄድበትን የትግራይ ነፃ አውጪ አመቻችቶላቸዋል ቻይና አረቦች በልማት ስም ሀገሪቱን እግርና እጃን ጠፍረው በተቀናጀ ሴራ ከወያኔ ጋር በማበር የሀገሪቱን ሀብት በትብብር በማሸሽ ላይ ይገኛሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *