ወልቃይት ለማንነቱ አይፈራም

የወልቃይት ህዝብ አማራ ምድር አይቀላቀልም በማለት በተለያየ ግዜ ወያኔ በጠራው ሰልፍ ላይ የተለያዩ መልክቶችን ሲያስተላልፍ ሰንብታል ዛሬም እንደትላንቱ ማስጠንቀቅያ ነው ያለውን ሰልፍ ጠርቶ ወልቃይትን ለሚል ምላሻችን ይሄ ነው በማለት የጠራውን ሰልፍ ለማስፈራራት አድርገዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ለወልቃይት ህዝብ ሰልፍ አድርጎ የተወሰደበትን መሬት ለመጠየቅ አጥብቆ የተከለከለ ሲሆን ይህን ሲያደርግ የተገኝም ወደ አጋዚ እስር ቤት እየተጣለ መሆኖን ያይን ምስክሮች በመናገር ላይ ናቸው የህዝብ ጥያቄ ለማዳፈን ቆርጦ የተነሳው የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ዋላ እንደማይል የተረዳ ወገን እራሱን ያዘጋጅ እየመጣ ያለውን የትግራይ ነፃ አውጪ የሚያደርገውን ማንኛውንም ትንኮሳ በዝምታ ሊታለፍ አይገባውም ልብ ያለው ልብ ይበል !!!!
ጃን አሞራ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *