ገፅታ እንዳይበላሽ በሚል በወያኔ የተደበቀው የዜጎች ርሀብ

ገፅታ እንዳይበላሽ በሚል በወያኔ የተደበቀው የዜጎችን መርገፍ ግድ የማይሰጠው የትግራይ ነፃ አውጪ ጉጅሌ ህዝብን በርሀብ እየረገፈ ባለበት በዚህ ሰአት የተራቡትን ወገኖች በአጋዚ ቀያቸውን ጥለው ወደ ሌላ ስፍራ እንዳይሄዱ በጥብቅ እንደሚጠበቁ ለማወቅ ተችላል። ይህ አዛዛኝ እረሀብ በወያኔ ሚድያ እርሀቡን ተቆጣጥረነዋል ባሉ ማግስት ለእርዳታ የገባው ዘይት በተለያዩ ሱቆች ውስጥም የእርዳታው ዘይት ሲሸጥ ተመልክተናል። ወገኖቻችን በረሀብ እያለቁ የወያኔ ደብል ድጅት እድገት አሁንም በማደግ ላይ እንደሆነ ወዲ አርከበ። በሚድያ ብቅ ብለው መናገራቸው ይታወሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *