የወልቃይት አካባቢዎች አፈሳ እየተካሄደ ነው !

ኢሳት ልዩ ዜና ዛሬ እንደዘገበው…
በዳንሻ፡ በማይካድራ፡ በሁመራ፡ በአዲረመጥ በሌሎችም የወልቃይት አከባቢዎች አፈሳ እየተካሄደ ነው። በተለይም በዳንሻና በማይካድራ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄን ሲቀሰቅሱ ነበሩ የተባሉት ላይ ህወሀት ትኩረት አድርጓል። በርካታ ሰዎች ተሰደዋል። በረሃ ገብተዋል!!

12893666_9762

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *