የአሜሪካና አውሮፓውያን ዝምታ!

ኢትዮጵያ በወያኔ ተላልፋ ከተሰጠችበት ከ1983 አመተምህረት ጀምሮ ባገራችን የተፈፀሙትያሉ እጅግ ከፍተኛ የዘር ማጥፋትና የመሬት ቅርምት ይህ ነው የማይባል ዘግናኝ ድርጊቶችን አስተናግዳለች።አሜሪካ አውሮፓ ከጫካ ድረስ መርተው ያመጡትን ወያኔን እስከዛሬ በመርዳት አጋርነታቸው አጥብቀው ገፍተውበታል የፈለገው በደልና የሰው ልጅ ሰባዊ መብቱ ሲገፈፍ እየተመለከቱ ከወያኔ ጀርባ ሆነው ዝምታን መርጠዋል በእርግጥ ኢትዮጵያ ጣሊያንን ካባረረች በዋላ በአለም ሀያላን መንግስት ጥርስ ውስጥ የታኝከችው ኢትዮጵያ እራሳን አስከብራ ኖራለች። ይህ ያልተዋጠላቸው ሀያላን ሀገሮች በተለያየ ስልት ይህችን ሀገር ለማፈራረስ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም በመጨረሻም ተሳካላቸው የሚፈልኅትን የሚያሳካላቸው ከደደቢት በርሀ አውጥተው የትግራይ ማይኖሪቲን በመምራት ትልቃን ሀገር በመዳፍ እጅ አስገባ ይህን አድርገው ካበቁት በዋላ የኢትዮጵያን ህዝብ የኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ ወርዳ በአለም አደባባይ ዝቅ እንድትል FB_IMG_1457273014974

ከወያኔ ጀርባ ያሉት ሀገሮች አሁንም አላረፍላትም የሚገርመው የሰው ልጅ ወያኔ ያለምFB_IMG_1457273003780ንም ፍራቻ ሰላማዊ ሰወችን መሬታቸው እየዘረፈ ከቀያቸው ያለምንም ካሳ ሲያባርር እና ባልሞ ተካሾች አነጣጥሮ ሲገድል ሲያስር ምንም ትንፍሽ አለማለታቸው አይደንቅም!
ስውሩ እጅ ላይ የወደቀችው ኢትዮጵያ በአሜሪካና እንግሊዝ አማላጅነት ሳይሆን በራሳ ልጆች ነፃነቷን ለመቀዳጀት ውጪ ምንም አይነት መንገድ እንደሌላት የወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታወች ያረጋግጣሉ ወያኔን ለዚህ ያደረሰው ስውሩ እጅ መሁኑን ይታወቃል እነሱ ለተጨቆነ ህዝብ ይደርሳሉ ማለት ዘበት ነው አይፈፅሞትም ይህን ካወቅን ከነሱ ምንስ እንጠብቃልንና ጥርጊያ መንገዳችን በራሳችን ይሆን ማን እንደራስ !!!!!
ከተክለ እስጢፋኖስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *